የራያ ቢራ ፋብሪካ ውጫዊ ገፅታ
ራያ ቢራ

ልዩ ጥራት ልዩ ጣዕም!

  ንጉስ ፅሬት ጎይታ መቐረት!
ድራፍት

ልዩ ጥራት ልዩ ጣዕም!

          ንጉስ ፅሬት ጎይታ መቐረት!

ራያ ቢራ አ/ማ

አመሰራረት

ራያ ቢራ አክስዮን ማህበር በ 2441 ባለ አክስዮኖች በትግራይ  ክልል ደቡባዊ ዞን ፤ በማይጨው ከተማ የተቋቋመ ግዙፍ ፋብሪካ
ሲሆን ፋብሪካው በአሁኑ ግዜ በዓመት 600,000 ሄክቶሊትር የማምረት አቅም አለው፡፡

ራዕይ

ራዕይ

 • የደንበኞችን ፍላጎት በላቀ ሁኔታ በማርካት በቢራ ኢንዱስትሪ በአገሪቷ መሪ ሁኖ መገኝትና በአለም አቀፍ ጠንካራ ተወዳዳሪ በመሆን በ 2011 ዓ.ም ምርታችንን ወደ አስር አገሮች ኤክስፖርት ማድረግ፡፡
እሴት

እሴት

 • ደንበኛ ንጉሥ ነው በሚል መርህ የምርቶቻችን ጥራት ከደንበኛው ፍላጎት ጋር ለማጣጣም ተግተን እንሠራለን፤ ፍላጎቱም ለመረዳት ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን፡
 • ምርቶቻችን ደንበኞቻችን ደጃፍ /ባሉበት ቦታ/፤ በተፈለጉበት ወቅትና በተፈለገው ጊዜ ለማድስ የሚያስችሉንን የስርጭት አውታሮች ላይ ከፍተኛ ትኩረት እንሠጣለን፡፡
 • ለተሻለ ውጤት በቡድን የመስራት ባህላችንን እናዳብራለን፤
 • በሰው ሃብታችን ላይ ተከታታይ ሥልጠናዎች በመሥጠት ብቃት ያለው የሰው ሃይል ለመገንባት ጥረት እናደርጋለን፡፡
 • ዘመናዊና ወጪ ቆጣቢ ቴክኖሎጂና የአሠራር ስርዓትና በሂደት እንገነባለን፡፡
 • የሠለጠነ ሰው ሃይል፤ የባለቤትነት ስሜት ያለውና ውሳኔ ሰጪነትን የሥራው አካል ያደረገ አመራርና ባለሙያ ለማፍራት እንጥራለን ፤
 • ባለድርሻ አካላት፤ ከአከባቢው ህዝብና መንግስት መልካም ግንኙነት በመፍጠር የፋብሪካውና የምርቶቻችን መልካም ስም በሂደት ለመገንባት ጥረት እናደርጋለን፡፡
ተልእኮ

ተልእኮ

 • በዘመናዊና ወጪ ቆጣቢ ቴክኖሎጂ በመታገዝ፣ የውስጥ የሰው ኃይል አቅም በመገንባት ፤ ከፍተኛ የሥራ አመራር ሥርዓቶች በመዘርጋት ፤ ውጤታማና ብቃት ባለውና ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት በማምረት የደንበኞችን ፍላጎት እና የባለአክስዬኖች ፍላጎት ለማርካት ጥረት ማድረግ

ቢራችን

የራያ ቢራ ልዩ ጥራትና ጣዕም ሚስጥር

የራያ ቢራ ልዩ ጥራትና ጣዕም ሚስጥር

 • ከደጋማው የማይጨው ተራራ ከሚፈልቀው የምንጭ ውሃ የተጠመቀ መሆኑ
 • ሙሉ በሙሉ ከቢራ ገብስ መጠመቁ
 • ስኳር የማይጨመርበት መሆኑ
 • አለማችን በአሁኑ ሰዓት በደረሰበት የቢራ ጠመቃ ቴክኖሎጂ መመረቱ
 • ሰራተኛው ለጥራት ያለው ትኩረት ከፍተኛ መሆኑ
 • በሙያው የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸውና ወጣት ባለሙያዎች በጣምራነት በምርት ሂደት የተሳተፉበት መሆኑ
ራያ ድራፍት

ራያ ድራፍት

 • የራያ ፓስችራላይዝድ ድራፍት ቢራ በባለ 30 ሊትር ይገኛል
 • በትልቁ ብርጭቆ በባለ 400 ሚ/ሊ መጠን እንዲሁም
 • በትንሹ ብርጭቆ በባለ 250 ሚ/ሊ መጠን ለተጠቃሚዎች ይቀርባል
 • ራያ ቢራ የጠርሙስና የራያ ቢራ ድራፍት ከአንድ ጋን የሚሞሉ ሲሆን ልይነቱ ፤ የቆይታ ግዜና ራያ ቢራ በ 330 ሚ/ሊ ጠርሙስ የሚሟላ ሲሆን ራያ ድራፍት በባለ 30 ሊትር ይሞላል
ራያ ቢራ

ራያ ቢራ

 • ራያ ቢራ በ 330 ሚ/ሊ ጠርሙስ ታሽጎ ለገበያ ይቀርባል
 • አንድ ሳጥን 24 የራያ ቢራ ጠርሙሶች ይይዛል
 • ራያ ቢራ ከተመረተበት ቀን ጀምሮ ያለምንም የ ጥራት ችግር ቢያንስ ለ 6 ወር ይቆያል

የንግድ ማስታወቂያዎች

ለበለጠ መረጃ
አድራሻ

ዋና መስርያቤት ማይጨው / ትግራይ
ስልክ: (+251) 347 771 419
ፋክስ: (+251) 347 771 416 

አዲስ አበባ
ስልክ: (+251) 116629919
ፋክስ: (+251) 116632206 

ኢሜል: info@rayabrewery.com

Map